ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በቤተ መቅደስ ተራራ አጠገብ የሚገኘው ምሽግ ግርጌ ጅምናሲዩም እስከሚቋቋም ደረሰ፥ ምርጥ የሆኑ ታዋቂ ስፖርተኞችንም ልብስ አልብሶ ወደ እዚያ አስገባቸው። ምዕራፉን ተመልከት |