ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ነገሥታት በመልካም ፈቃዳቸው ስለ ዮሐንስ ሲል ለአይሁዳዊያን የሠሩትን ሥርዓት አፈረሰ፤ ዮሐንስ የኤውጶለም አባት ነው፤ ኤውጶለም ከሮማውያን ጋር የወዳጅነትና የስምምነት ውል ለመዋዋል ወደ ሮም የተላከ ሰው ነው። ኢያሶን እንዲሁም የሀገሩን ሥርዓት አፍርሶ የእግዚአብሔርን ሕግ የሚጻረሩ ሥርዓቶች አስገባ። ምዕራፉን ተመልከት |