ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ንጉሡ እሺ አለውና ኢያሶን ሥልጣኑን በጨበጠ ጊዜ ወዲያውኑ የገዛ ራሱን ሕዝብ ሥርዓት አስለውጦ እንደ ግሪካውያን እንዲኖሩ አደረጋቸው። ምዕራፉን ተመልከት |