ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ግምጃ ቤቱን ለማስወረስ የተናገረውና ሀገሩን የከዳ፥ ያ ስምዖን በኦንያ ላይ ክፉ መናገሩን ቀጠለ፤ ጌልዮድሮስን ያስደበደበና እነዚያን መከራዎች ያወረደበት እርሱ ነው እያለ ይናገር ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |