ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ወደ ኢየሩሳሌም በደረሰ ጊዜና በከተማው ውስጥ ሊቀ ካህናቱ የወዳጅነተ አቀባበል ባደረገለት ጊዜ ስለ ሀብቱ ጉዳይ የተነገረውንና እርሱም የመጣበትን ምክንያት ገለጸለት፤ ጉዳዩ እውነት ነው? ሲል ጠየቀው። ምዕራፉን ተመልከት |