ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሄልዮድሮስ የቀላሱርያንና የፊኒቴን ከተሞች ለመጐብኘት የሚሄድ አስመስሎ በፍጥነት ሄደ፤ የሄደው ግን የንጉሡን ትዕዛዝ በሥራ ላይ ለማዋል ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |