ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በኢየሩሳሌም ግምጃ ቤት ውስጥ ተቆጥሮ የማይዘለቅ ሀብት መኖሩንና ይህም ሀብት መኖሩንና ይህም ሀብት ለመሥዋዕቶች ከሚወጣው ገንዘብ ጋር የማይደባለቅ መሆኑን በተጨማሪም ይህን ሀብት ወደ ንጉሡ ግምጃ ቤት ማስገባት የሚቻል መሆኑን ነገረው። ምዕራፉን ተመልከት |