ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 “የአንተ ጠላት የሆነና በመንግሥትህም ላይ የሚዶልት ሰው ካለ እርሱን ላከው፤ በዚያ ቦታ ላይ የአምላክ ኃይል ስላለ የሚላከው ሰው ተገርፎ ይመለስልሃል፤ ያውም ሕይወቱ የተረፈ እንደሆነ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |