ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ሊቀ ካህናቱ የስርየት መሥዋዕት ሲያቀርቡ ሳለ እነዚያ ጐልማሶች ያንኑ ልብሳቸውን ለብሰው እንደገና ለሂልዮድሮስ ታዩት፤ በአጠገቡ ቆመውም፤ “ሊቀ ካህናቱን ኦንያን በጣም አመስግን፤ ምክንያቱም በእርሱ ምክንያት ነው እግዚአብሔር ሕይወትህን ያዳናት፤ ምዕራፉን ተመልከት |