ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ከሂልዮድሮስ ወዳጆች አንዳንዶቹ ወደ ኦንያ ሮጠው ሄዱና ይህን የተጋደመውንና ሊሞት የታቀረበውን ሰው ሁሉን የሚችል አምላክ እንዲያድነው ጸልዩለት ሲሉ ለመኑት። ምዕራፉን ተመልከት |