ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በዚያኑ ጊዜ ሁለት ጐልማሶች ለሄልዮድሮስ ታዩት፤ ታላቅ ኃይልና ታላቅ ውበትም ነበራቸው፤ እጅግ ያማረ ልብስም ለብሰው ነበር። በሂልዮድሮስ ግራና ቀኝ ሆነው ያለማቋረጥ ይገርፉት ነበር፤ ግርፋቱን እንደ በረዶ ያወርዱበት ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |