ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 አንድ ፈረስ ታያቸው፤ ፈረሱ በጌጠኛ የፈረስ ዕቃ ተሸልሞ ነበር። በፈረሱ ላይ የተቀመጠው ሰው እጅግ አስደንጋጭ ነበር። ፈረሱ በኃይል ወደ ፊት ዘለለና በፊት እግሮቹ ሄልዮድሮስን መታው፤ በፈረሱ ላይ የተቀመጠው ሰው የወርቅ የጦር መሣሪያ የያዘ ይመስል ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |