ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ሄልዮድሮስ ከወታደሮቹ ጋር ሆኖ ግምጃ ቤቱ አጠገብ ነበር። በዚያን ሰዓት የመናፍስትና የኃያላት ሁሉ ጌታ ታየና ሄልዮዶሮስን ለማጀብ ወደዚያ የመጡትና የደፈሩት ሰዎች ሁሉ በአምላክ ኃይል ተመቱ፤ ኃይላቸውና ብርታታቸውም ጠፋ። ምዕራፉን ተመልከት |