ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ሴቶች የተለተለ ልብስ አሸርጠው መንገዶቹን ሞልተው ነበር፤ በቤት የቀሩ ልጃረገዶች፤ አንዳንዶቹ ወደ በሮች፤ አንዳንዶቹ ወደ ግንቦች አጥር እየሮጡ፤ አንዳንዶቹም በየመስኮቱ ብቅ እየሉ ምዕራፉን ተመልከት |