ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በመላው ሰውነቱ፥ በእርሱ ላይ የነበረው ፍርሃትና መንቀጥቀጥ ለሚመለከተው ሰው ሁሉ የሰውዬውን የልብ ጭንቀት የሚገልጽ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |