ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ካህናት የክህነት ልብሶቻቸውን ለብሰው በመሠዊያው ፊት ተደፍተው በአደራነት ያስቀመጡ ሰዎች ገንዘባቸው እንዳይነካባቸው ጸሎት በማድረግ የአደራ አስቀማጭነትን ሕግ ወዳወጣው አምላክ ልመናቸውን ያቀርቡ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |