ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሄልዮድሮስ ግን ከንጉሡ በተሰጠው ትእዛዝ መሠረት እነዚህ ሀብቶች ተወርሰው ወደ ንጉሡ ግምጃ ቤት መግባት አለባቸው ብሎ ቆረጠ። ምዕራፉን ተመልከት |