ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በተረፈ ሰዎች በአደራነት በተቀደሰው ቦታ ያስቀመጡትን መንካት በፍጹም የማይቻል ነው፤ ይህም በመላው ዓለም የተከበረው ቤተ መቅደስ እጅግ ታላቅና የማይደፈር በመሆኑ ነው” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |