ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ኤርምያስ እዚያ ከደረሰ በኋላ የዋሻ ቤት አግኝቶ ድንኳኑንና ታቦቱን፥ የዕጣን መሠዊያውንም እዚያ አስቀመጠ። ከዚህ በኋላ መግቢያውን ጥርቅም አድርጐ ዘጋ። ምዕራፉን ተመልከት |