ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ነቢዩ እግዚአብሔር በነገረው መሠረት ድንኳኑንና ታቦቱን ይዞ ሙሴ ወደ ወጣበትና እዚያ ሆኖ የእግዚአብብሔርን ርስት ወደ ተመለከተበት ተራራ ላይ መውጣቱ በዚሁ መጽሐፍ ውስጥ ተነግሮአል፤ ምዕራፉን ተመልከት |