ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ባጭሩ ለመጻፍ አሰቸጋሪውን ሥራ ለተቀበልነው ለእኛ ቀላል ነገር አይደለም፤ ላብ ማንጠፍጠፈንና ታላቅ ትጋትን (እንቅልፍ ማጣትን) የሚጠይቅ ጉዳይ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |