ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በመላው ዓለም የታወቀውን ቤተ መቅደስ ያስመለሱትን፤ ከተማዋን ነጻ ያወጡ እግዚአብሔር በታላቅ ምሕረቱ ራርቶላቸው ለመደምሰስ የቀረቡትን ሕጐች መልሰው ያቋቋሙ ስለእነርሱና፤ ምዕራፉን ተመልከት |