ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ስለ አይሁድ ሕዝብ በጀግንነት ለተዋጉት ምንም እንኳን ቁጥራቸው ጥቂት ቢሆንም፤ አገሩን ሁሉ ዘርፈው አረመኔውን ሕዝብ ላባረሩ ሰዎች ስለታያቸው ብርሃንና፤ ምዕራፉን ተመልከት |