ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በዚሁ መጽሐፍና ነህምያ በጻፋቸው ማስታወሻዎች እነዚህ ነገሮች ተነግረዋል፤ ነህምያ ቤተ መጻሕፍት አቋቁሞ ስለ ነገሥታትና ስለ ነቢያት የሚናገሩትን መጻሕፍት፤ የዳዊትን መጻሕፍትንና ስለ መሥዋዕቶች የሚናገሩትን የነገሠታት ደብዳቤናዎች እዚያ መሰብሰቡ ተነግሮአል። ምዕራፉን ተመልከት |