ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሙሴ ወደ እግዚአብሔር በጸለየ ጊዜ እሳት ከሰማይ ወርዶ መሥዋዕቱን እንዳቃጠለ እንዲሁም ሰሎሞን ጸልዮ ከሰማይ የወረደው እሳት መሥዋዕቱን አቃጠለው። ምዕራፉን ተመልከት |