ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የአሕዛብ ሰዎች ጥቃት ቢሰነዝሩባቸው እንዳይፈሩ ነገር ግን ቀደም ሲል ከእግዚአብሔር የተቀበሉትን እርዳታ እንዲያስታውሱ አሳሰባቸው፤ በኃያሉ አምላክ ድል የሚመጣላቸው መሆኑን እንዲጠባበቁም መከራቸው። ምዕራፉን ተመልከት |