ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እርሱም “እኔም እኮ የምድር ጌታ ሆኜ ሰዎች የጦር መሣሪያ እንዲያነሡና ንጉሡን እንዲያገለግሉ አዛለሁ” በማለት አሾፈ፤ ሆኖም የጭካኔ እቅዱን በሥራ ላይ ማዋል አልቻለም። ምዕራፉን ተመልከት |