ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 ዜናው መልካምና የተሳካ ሆኖ ከተገኘ የእኔም ምኞት ይኸው ነው፤ ጽሑፉ ዋጋ ቢስ ከሆነና ለጥቅስ ካልበቃ አቅሜ የፈቀደው ይሄን ብቻ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |