ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ሁሉም በአንድ ቃል አብረው ይህ ቀን ሳይከበር እንዳይታለፍ ሲሉ ወሰኑ፤ ቀኑም በአረማይክ ቋንቋ (በሶሪያ) አዳር የተባለው የዐሥራ ሁለተኛው ወር ዐሥራ አንደኛው ቀን የመርዶክዮስ ቀን ነው። ምዕራፉን ተመልከት |