ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ይህን በሰሙ ጊዜ ሁሉም ወደ ሰማይ ለክቡር ጌታ ምስጋና አቀረቡ፥ “ቅዱስ ቦታውን ከመርከስ የጠበቀ አምላክ ይባረክ” አሉ። ምዕራፉን ተመልከት |