ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 የዚያን የክፉ ሰው የኒቃኖርን ምላስ ጐምዶ እየቆራረጠ ለወፎች እንዲሰጥና ስለ ፈጸመው በደል ሁሉ ዋጋው ይሆን ዘንድ በቤተ መቅደሱ ፊት ለፊት እንዲሰቀል አዘዘ። ምዕራፉን ተመልከት |