ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በእጃቸው እየተዋጉና በልባቸው እየጸለዩ ከሠላሳ ሺህ ሰዎች የማያንሱ ገድለው ጣሉ፤ የእግዚአብሔርም መገለጽ በጣም አስደሰታቸው። ምዕራፉን ተመልከት |