ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ልመናውም እንዲህ ነበር፥ “አንተ ጌታ ሆይ በይሁዳ ምድር ንጉሥ በነበረው በሕዝቅያስ ዘመን መልአክህን ልከሀል፤ ከሰናክሬም ሠራዊት መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ ሰዎችን መልአኩ ገድበሏቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |