ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 15:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ስለ ሴቶችና ስለ ልጆች፥ ስለ ወንድሞችና ስለ ዘመዶች እምብዛም አልተጨነቁም ነበር፤ ያሳሰባቸውና የስፈራቸው የቤተ መቅደሱ ጉዳይ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |