ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ስለዚህ አንተ ንጉሥ ሆይ እያንዳንዱን ነገር ባወቅህ ጊዜ እባክህ ስለ ሀገራችን ስለ ተቸገረው ሕዝባችን ለሁሉም በምታደርገው በተወደደው ደግነትህ አስብ፤ ምዕራፉን ተመልከት |