ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ወደዚህ የመጣሁበትም በመጀመሪያ በእውነት ለንጉሥ የሚያስፈልጉትን ገነሮች በማሰብ ቀጥሎም እነዚያ ክፉ ሰዎች ሕዝባችን በታላቅ ችግር ውስጥ ስለ ጨመሩት ሰለ ሕዘቤ በማሰብ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |