ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 ደሙ ሁሉ ፈስሶ አለቀ፤ አንጀቱን ከሆድ አወጣና በሁለት እጁ ይዞ በሰዎች መካከል ወረወረው፤ የሕይወትና የመንፈስ ጌታ አንድ ቀን መልሶ አንጀቱን እንዲሰጠው ጸልዮ፥ በዚህ ዓይነት ሞት ሞተ። ምዕራፉን ተመልከት |