ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ገና ስላልሞተ በመንፈሱ ተነሣሥቶ ብድግ አለ፤ ደሙን እየዘራና በቁስሎቹ በጣም እየተሠቃየ በሰዎቹ መካከል ሮጠ፤ በትልቅ ዓለት ድንጋይ ላይ ወጣ፤ ምዕራፉን ተመልከት |