ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ከኢየሩሳሌም ሽማግሌዎች አንዱ ራዝያስ የተባለ ሰው በኒቃኖር ፊት ተከሰሰ፤ ይህ ሰው የሀገሩን ሕዝብ የሚወድ እጅግ ጥሩ ስም ያለው፥ ሰለ ፍቅሩ የአይሁዳውያን አባት ይባል የነበረ ጐምቱ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |