ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ኒቃኖር ቀኝ እጁን ወደ ቤተ መቅደሱ ዘርግቶ እንዲህ ሲል በመሐለ ተናገረ፥ “ይሁዳን አስራችሁ ካልሰጣችሁኝ ይህን የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ደምስሸ ሜዳ አደርገዋለሁ፤ መሠዊያውንም አፈርሰዋለሁ፤ በዚህ ቦታ ላይ ለዲዩናስዩስ ያማረ መቅደስ አቆማለሁ”፤ ምዕራፉን ተመልከት |