ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አንድ አልኒቀውስ የተባለ ሰው በፊት ሊቀ ካህናት ሆኖ የነበረ፥ በግርግሩ ጊዜ በፈቃዱ የረከሰ፥ በምንም ዓይነት ደኀንነት እንደማይኖረው አውቆ፥ ከእንግዲህ ወዲህ ወደተቀደሰው መሠዊያው መቅረብ እንደማይችል ተረድቶ ምዕራፉን ተመልከት |