ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ይሁዳ ምናልባት በድንገት ከጠላት በኩል ክፉ ነገር ቢመጣ የሚደርሱ የጦር መሣሪያ የታጠቁ ሰዎች በምቹ ቦታዎች አዘጋጅቶ ነበር፤ ግን ንግግሩ በመልካም ተፈጸመ። ምዕራፉን ተመልከት |