ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 14:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ከይሁዳ ሸሽተው የነበሩ የይሁዳ ምድር አረማውያንም ከኒቃኖር ወታደሮች ጋር ተደባለቁ (አብረው ሆኑ)፤ የአይሁዳውያን ጭንቅና መከራ ለእነርሱ የሚበጅ ነው ብለውም አስበው ነው። ምዕራፉን ተመልከት |