ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በዚያን ጊዜ ሊስያስ በመድረክ ላይ ወጣና የሚቻለውን ያህል ስለውሉ ተከላከለና አሳመናቸው (አበረዳቸው)። ወደ መልካሙ ነገር መለሳቸውና ወደ አንጾኪያ ሄደ። የንጉሡ ማጥቃትን ሽሽትን በተመለከተ ይህን ያህል ከተባለ በቂ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |