ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ሁለተኛ ጊዜ ንጉሡ ከቤተሱር ሰዎች ጋር ተነጋገረና የሰላም እጁን ዘረጋላቸው፤ ጨበጣቸውምና ተመልሶ ሄደ። ከዚህ በኋላ ይሁዳንና ሰዎቹን ወጋ፤ ግን ተሸነፈ። ምዕራፉን ተመልከት |