ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ነገር ግን ከአይሁዳውያን ጦር ውስጥ የነበረ ሮዶክስ የተባለ ሰው ለጠላቶች ምስጢር መረጃዎችን ስለሰጠ ታሰረ፤ አስፈላጊውም እርምጃ ተወስደበት። ምዕራፉን ተመልከት |