ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ይሁዳ ይህን በሰማ ጊዜ ሕጋቸውን፥ ሀገራቸውን፥ ቤተ መቅደሳቸውን ከሚያሳጧቸው ሰዎች ይልቁንም በዚህ ሰዓት አምላክ እንደ ቀድሞው እንዲያድናቸው ሕዝቡ ሌት ተቀን እንዲጸልዩ አዘዘ፤ ምዕራፉን ተመልከት |