ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በ 149 ዓመት አንጥዮኩስ ኤውጳጥሮስ ብዙ ሠራዊት ይዞ ለጦርነት ወደ ይሁዳ አገር በመገሥገሥ ላይ መሆኑን ይሁዳና የእርሱ ሠራዊት ሰሙ፤ ምዕራፉን ተመልከት |