ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ትክክለኛ ፍርድ ወደሚሰጠው አምላክ ጸሎት ካደረገ በኋላ ወንድሞቹን ወደገደሉ ሰዎች ገሠገሠ። መርከብ የሚቆምበትን ጠረፍ በሌሊት እሳት ለቀቀበት፤ መርከቦቹን አቃጠለ፤ መጠጊያ ፈለገው ይሸሹ የነበሩትን አስገደለ፤ ምዕራፉን ተመልከት |