ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 12:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 በመንፈሳዊነት (በመልካም) የሞቱ ሰዎች መልካም ሽልማት የሚያገኙ መሆናቸውን ማሰቡ ቅዱስና መልካም ሐሳብ ነው። ስለዚህ ኃጢአታቸው ይቅር እንዲባልላቸው ይህ የኃጢአት ማስተሣረያ (ኃጢአት ይቅር ማሰኛ) የሆነው መሥዋዕት ለሙታን እንዲደረግላቸው አስደረገ። ምዕራፉን ተመልከት |